በኦን ላይን እንዴት ነው ገንዘብ የምንሰራው ?
ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደውጪው ዓለም በርካታ በ online ገንዘብ መስሪያ አማራጭ ባይኖራትም ነገር ግን በተወሰነ መልኩ ገንዘብ የምንሰራባቸው መንገዶች አሉ
ዛሬ እነዚህን ውስን መንገዶች ውስጥ ጥቂቶችን እነግራቹሀለው
1, በመጀመሪያ የኢንተርኔት አጠቃቀም እውቀታቹህን ማስፋት ይኖርባቹሀል ለምሳሌ email ሊኖራቹህ ይገባል : ሌላው online ላይ እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ እውቀቱ ሊኖራቹህ ይገባል እነዚህም Sign up እና Sign in ናቸው
2 ሌላው በ online የሰራቹህትን ገንዘብ የምታስቀምጡበት ዋሌት መክፈት ይኖርባቹሀል
3 ,3ኛው ቀላል የሆኑት የገንዘብ መስሪያ መንገዶች መምረጥ ከእነዚህም አንዱ በነፃ website በመክፈት ሌሎች ድርጅቶች እናንተ website ላይ ማስታወቂያቸውን በመለጠፍ ለእናንተ ኮሚሽን እንዲከፍሏቹህ ማድረግ ነው
4 ሌላው የሰራቹህትን ገንዘብ ኢንቨስት በማድረግ ትርፍ ማግኘት ነው ነገር ገግን ብዙ አጭበርባሪ websit ስላሉ ጥንቃቄ ማድረግ አትዘንጉ .
በኦን ላይን እንዴት ገንዘብ እንደሚሰራ ለማወቅ በይበልጥ ለመረዳት የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ በማድረግና የቴሌግራም ቻናላችንን ጆይን በማድረግ መረጃ ያግኙ
1, Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100077497612268
2, Telegram
https://t.me/+5tw2YV8ypoY0MmJk
Comments
Post a Comment