Posts

Online business

2 Real site to make money

 Today we will show you selected and reliable money making websites. As you know, there are many fake websites and fraudsters. I think this is why people don't enter their business with full confidence. But if you have patience and find the right place, believe me, you will achieve the success you desire. Today I will show you these ways. 1,  Coinpayu.   This website is trustworthy and really pays. What do we do?   It allows us to work with many alternative funds. This allows us to make money by doing surveys, playing games, and watching ads. You can start by clicking the link below https://www.coinpayu.com/?r=Abrhammete 2, Gold Farm.  This website is verified and reliable. What makes it different is that it generates continuous income in the work you do once. This means making money by allocating a few birr or at least starting with the opposite amount.   How does it work?  Registering first and then buying egg-laying chickens and converting the ...

በኦን ላይን እንዴት ነው ገንዘብ የምንሰራው ?

ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደውጪው ዓለም በርካታ በ online ገንዘብ መስሪያ አማራጭ ባይኖራትም ነገር ግን በተወሰነ መልኩ ገንዘብ የምንሰራባቸው መንገዶች አሉ ዛሬ እነዚህን ውስን መንገዶች ውስጥ ጥቂቶችን እነግራቹሀለው 1, በመጀመሪያ የኢንተርኔት አጠቃቀም እውቀታቹህን ማስፋት ይኖርባቹሀል ለምሳሌ email ሊኖራቹህ ይገባል : ሌላው online ላይ እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ እውቀቱ ሊኖራቹህ ይገባል እነዚህም Sign up እና Sign in ናቸው 2 ሌላው በ online የሰራቹህትን ገንዘብ የምታስቀምጡበት ዋሌት መክፈት ይኖርባቹሀል 3 ,3ኛው ቀላል የሆኑት የገንዘብ መስሪያ መንገዶች መምረጥ ከእነዚህም አንዱ በነፃ website በመክፈት ሌሎች ድርጅቶች እናንተ website ላይ ማስታወቂያቸውን በመለጠፍ ለእናንተ ኮሚሽን እንዲከፍሏቹህ ማድረግ ነው 4 ሌላው የሰራቹህትን ገንዘብ ኢንቨስት በማድረግ ትርፍ ማግኘት ነው ነገር ገግን ብዙ አጭበርባሪ websit ስላሉ ጥንቃቄ ማድረግ አትዘንጉ . በኦን ላይን እንዴት ገንዘብ እንደሚሰራ ለማወቅ በይበልጥ ለመረዳት የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ በማድረግና የቴሌግራም ቻናላችንን ጆይን በማድረግ መረጃ ያግኙ 1, Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100077497612268 2, Telegram https://t.me/+5tw2YV8ypoY0MmJk